የኤሊ አፍንጫ ለምን እንደተጣመመ
Taiwo Ẹhinẹni
Marlene Visser

ኤሊና ሽኮኮ ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል፡፡

1

ገበያ የሚሸጧቸው ሳህኖችን ይሰራሉ፡፡

2

ኤሊ ገበያ ላይ ድብድብ አየች፡፡

3

ሽኮኮና አይጠመጎጥ እየተደባደቡ ነው፡፡

4

‹‹ጓደኛዬን ተያት ብዬሻለሁ!›› በማለት ጮኸች ኤሊ፡፡

5

አይጠመጎጥ ኤሊን አፍንጫዋ ላይ ነከሰቻት፡፡

6

ኤሊ የተሰበረው አፍንጫዋ አመማት፡፡

7

ኤሊ አፍንጫዋ የተጣመመው ለድብድብ ስለተሯሯጠች ነው፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
የኤሊ አፍንጫ ለምን እንደተጣመመ
Author - Taiwo Ẹhinẹni
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Marlene Visser
Language - Amharic
Level - First words