የትኛው ስራ ይበልጣል?
Beatrice Inzikuru
Wiehan de Jager

እነዚህ ሰዎች እርስበርሳቸው አልተስማሙም፡፡

1

‹‹መምህር ይበልጣል፡፡ ለመማር እኛ እናስፈልጋችኋለን›› ይላል መምህሩ፡፡

2

‹‹ኧረ ግንበኛ ይበልጣል፡፡ ቤት ያስፈልጋችኋል›› ይላል ግንበኛው፡፡

3

‹‹እንዴ አናጢ ይበልጣል! የቤት ዕቃ ያስፈልጋችኋል›› ይላል አናጢው፡፡

4

‹‹ሐኪም ይበልጣል፡፡ ጤነኛ ለመሆን ሐኪም ያስፈልጋችኋል›› ይላል ሐኪሙ፡፡

5

‹‹ገበሬ ይበልጣል፡፡ ሁላችሁም ምግብ ያስፈልጋችኋል›› ይላል ገበሬው፡፡

6

‹‹ተማሪ ከሁሉም ይበልጣል›› ይላል ተማሪው፡፡

7

‹‹መጀመሪያ ሁላችሁም ተማሪዎች ስለነበራችሁ›› ሲላቸው ሁሉም ተስማሙ፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
የትኛው ስራ ይበልጣል?
Author - Beatrice Inzikuru
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Wiehan de Jager
Language - Amharic
Level - First words