7 የቀስተደመና ቀለሞች
Caren Echesa
Jesse Breytenbach

ቀስተደመና 7 ቀለሞች አሉት፡፡

1

1 ቀይ፡፡

2

እሱ ቀይ ሸሚዝ ለብሷል፡፡

3

2 ብርቱካናማ፡፡

4

በዚህ ሥዕል ውስጥ ምን ብርቱካናማ ነገር አለ?

5

3 ቢጫ፡፡

6

በዚህ ሥዕል ውስጥ ምን ቢጫ ነገር አለ?

7

4 አረንጓዴ፡፡

8

በዚህ ሥዕል ውስጥ ምን አረንጓዴ ነገር አለ?

9

5 ሰማያዊ፡፡

10

በዚህ ሥዕል ውስጥ ምን ሰማያዊ ነገር አለ?

11

6 ወይንጠጅ፡፡

12

በዚህ ሥዕል ውስጥ ምን ወይንጠጅ ነገር አለ?

13

7 ሐምራዊ

14

ሐምራዊ ምርጥ ቀለም ነው፡፡ እናንተስ ምን ዓይነት ቀለም ትወዳላችሁ?

15

የቀስተደመና 7ቱ ቀለሞች ምን ምን ናቸው?

16
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
7 የቀስተደመና ቀለሞች
Author - Caren Echesa
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Jesse Breytenbach
Language - Amharic
Level - First words