የኔ ትልቁ ኳስ
Marion Drew
Marion Drew

ኳስ፡፡

1

የኔ ኳስ፡፡

2

የኔ ቀይ ኳስ፡፡

3

የኔ ትልቁ ቀይ ኳስ፡፡

4

ኳሱን ለጋሁት፡፡

5

ኳሴን ለጋሁት፡፡

6

ቀይ ኳሴን ለጋሁት፡፡

7

ቀይ ኳሴን በደንብ ለጋሁት፡፡

8

የት፡፡

9

ኳሴ የት ነዉ?

10

ኳሴ አሁን የት ነዉ?

11

ቀይ ኳሴ አሁን የት ነዉ?

12

እላይ ነዉ፡፡

13

ከፍ ብሏል፡፡

14

ወደ ሰማይ ከፍ ብሏል፡፡

15

 ወደ ሰማይ ከፍ ብሏል፡፡ ከጨረቃዋም አልፋል፡፡ ጠፍታል፡፡.

16
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
የኔ ትልቁ ኳስ
Author - Marion Drew
Translation - ደጀን ና ቅድስት ደረጀ
Illustration - Marion Drew
Language - Amharic
Level - First sentences