አባት እና ልጅ
Frista Nattabira
Wiehan de Jager

አየለ የሚባል ሰው ነበር፡፡

1

ይህ ሰው ልጅ ነበረው፡፡ የልጁም ስም ታሪኩ ይባል ነበር፡፡

2

አንድ ቀን ሰውዬው ለልጁ ''ሽርሽር እንውጣ'' አለው፡፡

3

በመንገዳቸውም ላይ አንድ ቆንጆ ሻንጣ አዩ፡፡ ሻንጣውም ሙሉውን ነበር፡፡

4

ሰውዬው በጣም ተደሰተ፡፡ ለልጁም ''አንሳውና ወደ ቤታችን እንወስደዋለን'' አለው፡፡

5

ልጅዬውም አባትዬው ያዘዘውን አደረገ፡፡ ታሪኩ ሻንጣውን ራሱ ላይ ተሸከመ፡፡

6

ወደቤት በመሄድ ላይም ሳሉ እባብ ከሻንጣው ብቅ አለ፡፡ በታሪኩ እግርም ላይ አረፈ፡፡

7

አባትና ልጅ በጣም ፈሩ፡፡ ታሪኩ ሻንጣውን ጣለው፡፡ በፍጥነት ሮጠው አመለጡ!

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
አባት እና ልጅ
Author - Frista Nattabira
Translation - መዘምር ግርማ
Illustration - Wiehan de Jager
Language - Amharic
Level - First sentences