ቀለማት
Madhav Chavan

ሰማይ ለምን ሰማያዊ ሆነ?

1

ይሁን እንጂ፣ ሰማይ ዘወትር ሰማያዊ ሆኖ አይዘልቅም

2

ቅጠሎች ለምን አረንጓዴ ሆኑ?

3

ሁልጊዜ አረንጓዴ አይደሉም። ናቸው እንዴ?

4

ሙዞች ለምን ቢጫ ሆኑ?

5

የበሰሉ ሙዞች ቢጫ ናቸው። ያልበሰሉ ሙዞች ደግሞ አረንጓዴ ናቸው።

6

ጃንጥላዎች ለምን ጥቁር ሆኑ?

7

ሁሉም ጃንጥላዎች ጥቁር አይደሉም።

8

ደም ለምን ቀይ ሆነ?

9

በደም ውስጥ ብረት (አይረን) አለ። ይህም ቀይ እንዲሆን ያደርገዋል።

10

ጨው ለምንድነዉ ነጭ ሆነዉ?

11

አላውቅም!

12
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ቀለማት
Author - Madhav Chavan
Translation - Tesfamichael Hailu
Illustration - , Rijuta Ghate
Language - Amharic
Level - First words