ቁርስ
Clare Verbeek

አባቴ ገንፎ ይወዳል።

1

እኔ የበቆሎ ፍሌክስ እወዳለሁ።

2

አባቴ ቡና ይወዳል።

3

እኔ ወተት እወዳለሁ።

4

አባቴ ፖም ይወዳል።

5

እኔ ብርቱካን እወዳለሁ።

6

አባቴ ዳቦ ይወዳል። እኔ የተጠበሰ ዳቦ እወዳለሁ።

7

ሁለታችንም ቅባት ያለው ኬኮች (vetkoek) እንወዳለን።

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ቁርስ
Author - Clare Verbeek, Thembani Dladla, Zanele Buthelezi
Translation - Tesfamichael Hailu
Illustration - , Cathy Feek
Language - Amharic
Level - First words