የወርቋ ኳሳችን
Daphney Mofya
Onesmus Kakungi

ስፖርት እንወዳለን። በመንገድ ላይ ጓደኞችን እናፈራለን።

ሻምፒዮናዎች ማሸነፍና መሸነፍ የጨዋታው አካል መሆናቸውን ያውቃሉ። ፍትሃዊ ጨዋታና አክብሮት የዕለት ተዕለት ተግባራቸው ነው!

1

ወርቃማ ኳሳችን አካላዊ እና የሞተር ክህሎቶችን ለማዳበር ይረዳል። ስንጫወት ጤናማ እንሆናለን።

ስንጫወት ጉልበታችንን እና አፈጻጸምን እናሳድጋለን። በህይወት ውስጥ ጥሩ የኃይል ደረጃዎችን እና አፈጻጸምን ይሰጠናል።

2

ደማቅ ፀሐያማ በሆነ ቀን አብረን እንጫወታለን። ሁላችንም የነገ ሻምፒዮን ነን፤ ብሩህ የወደፊት ጊዜም አለን።

ስንጫወት ደህና ነን። አዝናኝ! አዝናኝ! የወርቅ ኳሳችን ደስታን ያመጣል!

3

በወርቃማ ኳሳችን አማካኝነት ሻምፒዮናዎችን በቀላሉ እናሸንፋለን። ጠንካራ ተጫዋቾች ጥሩ ቡድኖችን ይፈጥራሉ!

እንደ ቡድን አብረን እናሸንፋለን እና እንሸነፋለን። በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ማንንም አንወቅስም።

4

አሰልጣኛችን "ማሸነፍን የሚናገር ሰው ሁሉም ነገር አይደለም፤ ምንም ነገር አሸንፎ አያውቅም" ይላሉ።

በጣም ጥሩ ስሜት ነው!

5

ፔሌ ምርጥ የቡድን አጋራችን ነው። አብረን የምንታወቅ ኮከቦች ነን። ያለእኛ ምንም ጨዋታ አይጫወትም!

ከቡድን አጋሮቻችን ጋር በመሆን ዓለምን እናዞራለን።

6

እንደ ጓደኛሞች፣ ቀኑን ሙሉ ስፖርት እንጫወታለን!

ይቀላቀሉን!

ወርቃማ ኳስ አለዎት?

7

አሰልጣኛችን "ልጆች በስፖርት ውስጥ አስማት ሊለማመዱ ይችላሉ። ኑ ከእኛ ጋር ተጫወቱ" ይላል።

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
የወርቋ ኳሳችን
Author - Daphney Mofya
Translation - Tesfamichael Hailu, Yeabsra Asfaw
Illustration - Onesmus Kakungi
Language - Amharic
Level - Longer paragraphs