ድብብቆሽ ጫወታ
Mary Z
Mary Z

"'ና ድብብቆሽ እንጫወት' አለኝ ወንድሜ።"

1

1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9, 10, 11, 12…

…92, 93, 94, 95, 96, 100!

2

"ወንድሜ እየመጣ ነበር።

እኔ ደግሞ ከመጋረጃው ጀርባ ተደብቄ ነበር።"

3

በቤቱ ዉስጥ እየተዟዟረ ሁሉም ቦታ ፈልጎኝ ነበር።

4

"እኔ ተደብቄበት ወደነበረው ክፍል ውስጥ ገባ።"

5

"ጭጭ ብዬ ነበር።

'አሁን ያገኘኛል' ብዬም እያስብኩ ነበር።"

6

ከዚያም ወደ ውጭ ወጣ!

7

"በፍጥነት ሮጬ ወጣሁ።
ከዚያም 'አላገኘኸኝም!' ብዬ በጩኸት ተናገርኩ።
ወንድሜም እየሳቀ ወደ እኔ መጣ እና አቀፈኝ።

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ድብብቆሽ ጫወታ
Author - Mary Z
Translation - Tesfamichael Hailu,Natnael Argaw
Illustration - Mary Z
Language - Amharic
Level - First words