የማጌዚ ከበሮ
Hlekane Paulinah Baloyi

ማጌዚ ጥቁር እና ነጭ ከበሮውን መምታት ጀመረ።

1

ልጆች በዙሪያው ይሰበሰባሉ።

ከበሮው ጋር አብረው ይዘምራሉ።

2

"ማሲንጊታ ማንን ነው ያገባችው? ከባልንጀሮቻችን አንዱን አግብታለች" እያሉ ይዘፍናሉ።

3

ሴቶች ከበሮው ድምጽ ዙሪያ ይጨፍራሉ።

4

ወንዶች ወደ ላይ እና ወደ ታች በመንቀሳቀስ በመሬት ላይ ይንከባለላሉ።

5

ሙዱንጉዋዚ ዓይኖቹን እያሽከረከረ አስቂኝ ዳንሱን ይደንሳል።

6

ሽማግሌዎች ያፏጫሉ እና ራሳቸውን በከበሮው ምት ይነቅንቃሉ።

7

አሮጊት ሴቶች ወገባቸውን እያወዛወዙ ይውረገረጋሉ።

ሁሉም በማጌዚ ከበሮ ይደሰታል።

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
የማጌዚ ከበሮ
Author - Hlekane Paulinah Baloyi
Translation - Tesfamichael Hailu
Illustration -
Language - Amharic
Level - First words