አስቡ
Kabubbu pilot site
Alice Toich

በቪክቶሪያ ሐይቅ ዳርቻ ሽርሽር ማድረግ የምንችልበትን አንድ ቀን አስቡት።

1

አንድ ቀን ሁሉም ሰው ማንበብ ሲችል እና በሁሉም ቋንቋ መጻሕፍት ሲኖሩ አስቡት፡፡

2

አንድ ቀን አስቡት።

የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ፡፡

3

አንድ ቀን አስቡት።

በዓለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ እንደ ወንድም እና እህት ሆነው በሰላም ሲኖሩ።

4

አንድ ቀን አስቡት።

በውኃ ላይ መራመድ ስችል፡፡

5

አንድ ቀን አስበው።

ሴት ልጅህ ፕሬዚዳንት ስትሆን፡፡

6

አንድ ቀን አስበው።

ወደ መቃብር ልትገባ ስትል እና እንደገና ወደ ህይወት ስትመለስ!

7

አንድ ቀን አስቡት።

ሰዎች ለመብረር ክንፍ ሲያበቅሉና ፈጣሪያቸው ካለበት ቦታ ሲደርሱ።

8

አንድ ቀን አስቡት።

መሬቱ ከዓለም ጥግ እስከ ጥግ በምንጣፍ ተሸፍኖ፡፡

9
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
አስቡ
Author - Kabubbu pilot site
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Alice Toich, Catherine Groenewald, Jano Strydom, Jesse Breytenbach, Razaque Lázaro Quive, Rob Owen, Wiehan de Jager
Language - Amharic
Level - First sentences