የፍየል ግልገሌ
Bukheye Mulongo Christopher
Marleen Visser

ትንሿ ፍየሌ ወዴት እየሄድሽ ነው?

1

አዲስ ኮት ልገዛ ወደ ገበያ እየሄድኩ ነው፡፡

2

‹‹ለፍየል ኮት?›› ስትል ዶሮ ጠየቀች፡፡

3

‹‹ፍየል ኮት ሊኖረው ይችላል?›› ሲል ጠየቀ ሰውዬው፡፡

4

ኮት የለበሰ ፍየል ሲያዩ ሁሉም ይስቁበታል!

5

ትንሿ ፍየሌ ግን አዲሱን ኮቷን ትወደዋለች፡፡ ደህና ሁኚ ፍየሌ!

6
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
የፍየል ግልገሌ
Author - Bukheye Mulongo Christopher
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Marleen Visser
Language - Amharic
Level - First words