ቡናማ
Reviva Schermbrucker
Sue Kramer

ስንጥቅ ቡናማ እንጨት፡፡

1

የተቀለመ ቡናማ አንበሳ፡፡

2

ልስልስ ቡናማ ዳቦ፡፡

3

ጣፋጭ ቡናማ ኬኮች፡፡

4

አሮጌ ቡናማ ጫማዎች፡፡

5

አንፀባራቂ ቡናማ ጎሽ፡፡

6

ቡኒ የሱፍ ኮፍያ።

7

ልስልስ ቡናማ ዉሻ፡፡

8

ቆሻሻ ቡናማ ጭቃ፡፡

9

እርጥብ ቡናማ ቆዳ፡፡

10

እና ይህስ ምንድነው? ንጹህ ፊት በቆሻሻ መስታወት ውስጥ፡፡

11
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ቡናማ
Author - Reviva Schermbrucker
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Sue Kramer
Language - Amharic
Level - First words