ሕጻኑና ወፎቹ
South African Folktale
Emily Berg

እናትና አባት ልጃቸውን ለትልልቅ ልጆቻቸው ትተውታል።

1

ትልልቆቹ ልጆች ሲጫወቱ ሕፃኑን ረስተውታል።

2

አንድ ቀን ወፎች በሚያቅሰው ሕፃን ትይዩ በሰማይ ላይ መጡ፡፡

3

ሕፃኑን ከነ ብርድልብሱ አንስተው በረሩ፡፡

4

እናትዮዋ አራት ወፎች ሕፃን ልጃቸውን ይዘው ሲበሩ አዩ፡፡

5

ወፎቹ ሕፃኑን ተንከባከቡት፡፡

6

ወፎቹ በሌሉበት አንዲት እንቁራሪት ሕፃኑን ዋጠችው!

7

ሦስት ዝንቦችን ሲሰጧት እንቁራሪቷ ሕፃኑን ለወላጆቹ መለሰችላቸው፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ሕጻኑና ወፎቹ
Author - South African Folktale
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Emily Berg
Language - Amharic
Level - First words