የትምህርት ቤት የደንብ ልብሶቼ
African Storybook
Mlungisi Dlamini

የእህቴ ቀሚስ ለእኔ በጣም ይበዛብኛል!

1

የወንድሜ ሹራብም ለእኔ በጣም ይበዛብኛል!

2

ቦርሳዬ ትልቅ ነው፡፡
ግን በጣም ትልቅ አይደለም!

3

ይህ አሮጌ ቀበቶ ለእኔ በጣም አንሶብኛል፡፡

4

ይህ የአሻንጉሊቴ ኮፍያ ነው፡፡

5

የእኔ ካልሲዎች ይሆኑኛል፡፡

ግን የማልፈልገው ቀለም አላቸው!

6

እነዚህ የእኔ አዲስ ጫማዎች ናቸው ፡፡

7

በደንብ ይሆኑኛል፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
የትምህርት ቤት የደንብ ልብሶቼ
Author - African Storybook, Clare Verbeek, Limbali Muyendekwa, Maureen Musale, Thembani Dladla, Zanele Buthelezi
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Mlungisi Dlamini
Language - Amharic
Level - First words