ደብዳቤዎች
Clare Verbeek
Cathy Feek

ባለፈው ሳምንት ብዙ ደብዳቤዎች ደርሰውኛል፡፡

1

ሰኞ ሐኪሜ ለአስተማሪዬ ደብዳቤ ጻፈ ፡፡

2

ታቢሲሌ ታመመች። እሷ ቤት መቆየት አለባት።

3

ማክሰኞ ከክፍሌ ደብዳቤ መጣልኝ፡፡

4

ታቢሲሌ፣ በቶሌ እንድትድኚ እመኛለሁ!

5

ረቡዕ ከቅርብ ጓደኛዬ ደብዳቤ መጣልኝ፡፡

6

እኔ ይህንን ስዕል ሳልኩልህ፡፡ ከሚወድህ ዱዱ፡፡

7

ሐሙስ ዕለት ከእናቴ ደብዳቤ ደረሰኝ፡፡

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ደብዳቤዎች
Author - Clare Verbeek, Thembani Dladla, Zanele Buthelezi
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Cathy Feek
Language - Amharic
Level - First words