ጭራቆች ደደቦች ናቸው
Fabian Wakholi
Natalie Propa

ድርቅ መጣ፡፡ የሙሉ ቤተሰብ የሚበላ ነገር አልነበረውም፡፡

1

አንድ ቀን ሙሉ ምግብ ፍለጋ ወደ ጫካ ይዟቸው ሄደ፡፡

2

የሙዝ ተክል አገኙ፤ ባለቤት ግን አልነበረውም፡፡

3

በድንገት አንድ ትልቅ ጭራቅ መጣቸው፡፡
እንዲቆዩም አደረጋቸው፡፡

4

አንድ ቀን ጠዋትም ‹‹ወንዱን ልጃችሁን ለምግቤ እንዲሆን ቀቅሉልኝ›› አላቸው፡፡

5

በምሽትም ላይ ጭራቁ ‹‹ሴቷን ልጃችሁን ነገ እንድትቀቅሉልኝ›› አላቸው፡፡

6

ወላጆቿም ሴቷን ልጃቸውን ዛፍ ላይ ደበቋት፡፡

7

ጭራቁም ‹‹ነገ ባልሽን ልትቀቅይልኝ ይገባል›› አለ፡፡

8

ማታ ላይ ጭራቁ ሚስትዮዋን ራሷን ለምግብነት እንድታዘጋጅለት አዘዛት!

9

ከበላ በኋላ ጭራቁ እያንኮራፋ እዛፉ ስር ተጋደመ፡፡

10

ጭራቁ ሁሉንም በህይወት አያቸው፡፡ ተናደደ፡፡

11

ጭራቁን አታለው ከዛፉ ላይ ወረዱ፡፡

12
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ጭራቆች ደደቦች ናቸው
Author - Fabian Wakholi
Translation - Mezemir Girma
Illustration - Natalie Propa
Language - Amharic
Level - First words