

ከዕለታት አንድ ቀን አበበ ና ከበደ የሚባሉ ወንድማማቾች ነበሩ። ነገር ግን ሁለቱም በደብረ ብርሀን የዩንቨርስቲ ተማራቂ ቢሆንም ስራ ግን የላቸውም። ነገር ግን ከበደ የስራ መቀጠሪያ ፈተና እንዲወስድ ተደወለለት። ከበደም እየፈጠነ ወደ ቦታው እየሄደ ሳለ አንድ አዛውንት የያዙትን ዘንቢል ወደ ቤታቸው እንዲያደርስ ጠየቁት። ከበደም ቅንና መልካም ልብ ስለነበረው ዘንቢሉን ወደ ቤታቸው
እንዲያደርስላቸዉ ጠየቁት እሱም አደረሰላቸው። እርሳቸውም መረቁት።
ከዛም ወደ ቦታው ደረሰ፤ ቢረፍድበትም ፈተናውን በጥሩ ሁኔታ ሰርቶ አለፈ። ከዛም "አዛውንቷ የመረቁኝ ምርቃት ፈተናውን እንዲሳካልኝ አደረገ። "ብሎ እያሰበ ወደ ቤቱ ሄደ።
ከዛም ለአበበ ፈተናውን ማለፉን ነገረው:: እሱም በቅናት ስሜት "ስለዚህ ከበደ ፈተናውን ካለፈ እኔ ከበደን በእውቀቴ ስለምበልጠው አልፈለው።"አለ።ከዛም 2ኛ ዙር ፈተና አበበ ተጠራ፤ እየሄደ ሳለ ፤ ከበደን እንዳገኟቸው አይነት አዛውንት አገኘ።
ነገር ግን አበበ ንቆ ተዋቸው:: አዛውንቱ ሰውየውም በጣም አዝነው ረገማቸው። አበበም ፈተና ወደ ሚስጥበት ቦታ ደረሰ። ነገር ግን በከበደ በተቃራኒው ሳይሳካለት ቀረ።
ከዛም አበበ ለከበደ ፈተናውን እንዴት እንዴት እንዳላፊ ጠየቀው ፤ከበደም
መንገድ ላይ ስላገኛቸዉ አዛዉንት ነገረዉ ከዛም አበበ ንቆ ተዋቸዉ አዛውንት ትዝ አለዉ ። ከዛም በመጥፎ ባህሪዉን ስራዉን እንዳጣ ተገንዝቦ በጣም አዘነ።
From this story, we learn that:Being honest is good for ourselves. We should never look down on or disrespect others.
We should respect both older and younger people.

