ቸልተኛው አሸከርካሪ
Etubdink Fikru
chatGPT AI

የቲ እና ወንድሟ በመንገድ ላይ እየተጓዙ እያለ የሚሄዱ መኪናዎችን ይመለከታሉ።

1

በተቃራኒ አቅጣጫ ደግሞ ስልክ እያወራ የሚሄድ ቸልተኛ አሽከርካሪ ይመለከቱና ሰውየውን "ስልክ እያናገሩ ማሽከርከር ለደህንነትህ ጥሩ አይደለም ሰው ላይም ጉዳት ታደርሳለህ ! "ቢሉትም ሊሰማቸው አልቻለም ::

2

ትንሽ እንደተጓዙ በሠላም ስታሽከረክር የነበረችው አሽከርካሪና ቸልተኛው አሽከርካሪ ሲጋጬ የቲ እና ወንድሟ ተመለከቱ ።

3

በሁለቱ መኪናዎች ምክንያት ብዙ መኪናዎች ተጋጭተው ቆሙ ። የትራፊክ አደጋ ባለሙያዎች ቦታው ላይ ተገኙ::

4

የትራፊክ አደጋ ባለሙያዎቹ የተጋጨትን መኪናዎች ፣ የተጎዱና የሞቱ ሠዎች ማነሳሳት ጀመሩ።

5

የቲ እና ወንድሟ የነገሩትን ነገር ቸልተኛው አሸከርካሪ ቢሰማ ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር ።

6
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ቸልተኛው አሸከርካሪ
Author - Etubdink Fikru
Illustration - chatGPT AI
Language - Amharic
Level - First paragraphs