

ውሻና ዶሮ በአንድ አካባቢ ይኖሩ ነበር።ሁለቱ ጓደኛሞች ተስማምተው፣ተከባብረው እና ተፈቃቅረው ይኖራሉ።ታዲያ አብረው እየኖሩ እያለ ውሻ ጨዋታ እንጫወት አለ። እሺ ጨዋታውን ንገረኝ? "እሩጫ እንጫወት"አለ።ዶሮም እኔ ልጀምር አለች፡፡መጀመሪያ የጨዋታ ህግ ልንገርሽ።ስትሮጪ ቀስ ብለሽ፣ ግብት ውጥት የለም አላት፡፡እሺ አይችግር የለውም ግን ከጨዋታው በፊት ቃል ግባልኝ አለችው፡፡
እቤት ገብቼ እስክመጣ ጠብቀኝ አለችው። ዶሮዋ እቤት ገብታ ቆየች። በቀጣይ ደግሞ የውሻ ተራ ደረሰ።እሱም መጣሁ ብሎ ወደ ቤቱ ገባ።እሷ እንዳደረገችው ለብዙ ሰዓታ እቤቱ ቆየ ዶሮም አትወጣም እንዴ? ቆይ ላስብበት ብሎ ተመልሶ ገባ።ውሻም እንድገና ወጥቶ አየሽ አንቺም እንደዚህ ነበር ያደረግሽኝ። ዶሮ አንቺ የምትፈልጊውን ነገር ሌላ ሰው ላይ አታድርጊ ብሎ ወደ ውጪ ወጣ ።
እንዴ አትመጪም እንዴ ደከመኝ እኮ ቆይ አንተ ግን ቀስ እያልክ ካባረኝ እንዴ ቀስ እያልኩ ከሆነ አትያዝልኝም በቃ ተስማምቻለሁበት ብላ ተመለሰ ገባች አሁንም ልትቆይ ነው እንዴ? አይ አልቆየም እንዴት እንደማመልጥ እያሰብኩ ነው።አዛዝጋወጣች እሱም ማባረሩንጀመረ ።
እንዳይዛት ከአቅሟበላይ መሮጥጀመረች ነገር ግን ማምለጥ አልቻለችም ነበር።ሲይዛትግን አልተያዝኩም ብላ ዋሸች እሱም እውነቷን መስሎት አመናት ግን እንደገና ተያዘች አሁንም እንደገና ብትዋሽ አልተሳካላትም ነበረ።ይዤሻለው አለ።እሷም መያዞንአመነች።
በቀጣይ ደግሞ የውሻተራ ደረሰ እሱም ወደ ቤቱ ገባ እሷ እንዳደረገችው ለብዙ ሰዓታት ቤቱቆየ ዶሮዋም አትወጣምእንዴ? ቆይ ላስብበት ብሎ ተመልከት ብሎ ተመልሶ ገባ ውሻ እንደገና አውቶ አየሽ አንቺም እንደዚህ ነበር ያደረግሽ ዶሮ አንቺማ ፈልጌን ነገር ሌላ ሰው ላይ አታድርጊ ብሎ ወጣ እሷም ከኋላ ኋላው ስትከተል አልያዘም አለ።
እሷም እየሮጠች እየሮጠች በጣም ደካማት ግን አልበርምነት ይዞት ታባርረው ነበር።ሰነፍ እንዳትባል ከአቅሟ በላይ ትሮጣለች።እሱ ግን አልያዛ አለ ልትዘው ስትል አንዴ ወደ ጎን አንዴ ወደ ጎን እያለ አልያዘም ሲላት ቃሌን ላፍርስ ብላ ወደ ቤት አገባች።እሱም እስከምትወጣ ድረስ ወደ ጥላ ተቀምጦ ይጠብቃት ጀመር።

