

ከለታት አንድ ቀን ሄርሞን በጠዋት ተነስታ ሱቋን መንከፋፈት ጀመረች ሄርሞን ስራዋን ታከብር ታዛዥና ቅን ሰው ነበረች።ጎረቤቷ ሀና በሷ ሱቅ እና በታዛዥነቷ፣በቅንነቷ በጣም።የሷንም ገበያ ልታረክ ፈለገችው ።ቀን በቀንም ሱቋ መምጣት ጀመረች።ደንበኛና ጓደኛም ሆነቻት።ጓደኛዋ ቅድስት ስለ ሄርሞን እንዲ ነገረቻት ጓደኛ ምንም አላመረችኝም ሄርሞንም የልብ ጓደኛዋ ቅድስትን
ተይ ባክሽ ጥሩ ጋደኛ ነው ያለችኝ አለቻት መቅደስም እሺ ካልሽ ደጉን ሁሉ ይቅጠም ሽ ብላ ተሰናብታት ሄደች።ቅድስትም ወደ ሱቃ ስትሄድ ተከታትላ ሱቃ ሄዳ እናት እናት አለቻት መቅደስም በድንጋጤ አቤት ምን ልታዘዝ አለቻት በድንጋጤ ሀናም ጓደኛ
ትሆኒኛለሽ አለቻት እሷም በድንጋጤ እየተርበተበተች እሺ ችግር አለው።ሀናም ደስ ስላለኝ ምሳ ልጋብዝሽ አለቻት።
እሷም እሺ ሱቄን ልዘጋእና እኔዳለን አለቻት ሄርሞንም መቅደስ ቡና ጠጪ ልትላት ሄደች እሷ ግን ስትሄድ ሀና እና ቅድስት አብረው እየሄዱ ነበረ ሄርሞንም ይህንን ስታይ የሆነ ነገር ሊያደርጉብኝ ይሆን ብላ አሰበች ሄርሞን ሱቋን ዘግታ ትከታተላቸዉ
ጀመር ትንሽ ራቅ እንዳሉ ሁለት የሚመስሉ ሰዎች መጥተው መቅደስ አፈኗት ሄርሞንን ደነገጠች።
ከዛም በኋላ መቅደስን ይዘው ወደ 1 ክፍል ወሰደዋል ሄርሞንም ሁሉን ነገር በካሜራ ትቀርፅ ጀመር ፎቶውንም ቀርጻ ወደ ሱቋ ሄደችው እንደተለመደው ሐና እና ሄርሞን ሰላም ተባባሉና ሃና ለሄርሞን እንዲህ አለቻት የመቅደስ ሱቅ ለኔ አከራየችልኝ ደግሞም እስከነ ልብሷ ሄርሞንም እንዲህ አለች ኧረ ደስ ይላል አለቻት።ሀናም ገነገ ጀምሮ ሱቄንከነገ ጀምሮ ሱቄን እከፍታለሁ ብላት ሄደች።
ሃናም በጠዋት ተነስታ ሱቋን መንከፋፈት ጀመረች ብዙ ንግድም እገኘች።ይህ ነገር ተደጋጋመ የሄርሞን ቀሚሶች ሳይሸጡ ቀሩ ሄርሞንም በሃሳብ ታዋጠች እንዲም ስትል አሰበች መቅዲን አግታ ሱቃን ቀማቻት ምርቴንም ቀነሰ ይሁን ግን አንድ ቀን አጋልጣታለሁ ብላ አሰበች ከየት መጣች ሳትባል መቅደስ መጣች እና ሄርሞን ሄርሞን አለቻት ተነሽ አለቻት።ሄርሞንም ደነገጠች ከየት መጣሽ አለቻት።
ደግሞ ለሀና ሱቅሽን አከራይተሻታል አለቻት እንዳላወቀች መቅደስ ወይ ማከራየት ብላ ሁሉንም ነገር በግልጽ ነገረቻት እውነትሽን ነው እኔም ካንቺ አንደበት ልስማ ብዬ ነው እንጂ እኔም በፎቶ ቀርጫታለዉ ስለዚህ እንፍጠን ለፖሊስ እና እናሳውቅ ብለው ተያይዘው ሄዱ።
ሄደውም ለፖሊስ ሁሉን ነገር በግልጽ አስረዳቸው ፖሊሶቹም ምን ማስረጃ አላችው አላቸው እነሱም ቪዲዮን አሳያቸው ።ፖሊሶቹ ምርጥ መረጃ አላቸው ብለው አመኗቸው።
ከዚህም በውሃላ ሀናን ህግ ላይ ቀረበች ማስረጃቸው ሁሉም አቀረቡ።በፍርድ ቤቱ ላይ ተነዛነዙ በስተ መጨረሻ ሱቁ የመቅደስ እንደሆነ ታወቀ ሀናም እስር ቤት ገባች።መቅዲና ሄርሞን አብረው መኖር ጀመሩ።

