

ከብዙ ጊዜ በፊት ተራ ለማኝ እየመሰለ ከቤትቤት ልጃች
ይወስድ ነበረ ይህ ሽማግሌ ልመና የተሰማራ ይመስል ትልቅ ይ ቅርጫት ይዞ በየሰሩ ወዲያና ወዲህ ሲል መመልከት የተለመደ ነው ወዲያና ወዲህ እያለ አመቺ ጊዜ ሲያገኝ አባሎህ ህፃናትን በቅርጫት ይዞ ይሰወራል።
አንድ ቀን ግን ሽማግሌው ቅርጫቱን እንዳነገበ ወደ አንድ ሶስት ውብ ህፃናት ወዳሉበት ቤት ቤት አካባቢ ዞር ዞር ይላል።ነገር ግን ሽማግሌው ቁራሽ ዳቦ እንጄ ሌላ ድብቅ ዓላማ ያለው ፈጽሞ አይመስልም።
በአካባቢ ወዲያና ወዲ ስል ከቆየ በኋላ ሰፈሩ ጭር ሲል ተመልክቶ ወደ በሩ ጠጋ ብሎ እያስተዛዘነ ቁራሽ ይለምን ጀመር። ነገር ግን ልመናውን የሰማችው ትልቋ ልጅ እንደሰማችም ሰአት አልፈጀችም ነበር ። ቶሎ ብላ በሳህን ቁራሽ ዳቦ ዘረጋችለት ዳቦውን ንክች ሳያደርግ በዳቦው ፋንታ እሷን ጎትቶ በቅርጫት ውስጥ ከቶ ይዟት ይጓዝ ጀመር ።
ነገርግን ሁለቱ እህቶቹ ምን ሆነች በማለት ደንግጠው ከቤት ሲወጡ ሰሃኑ ወድቁ አገኙ።እህታችን ምን እያደረገች ነው? ወይስ አኩኩሉ ልታጫውተን ነው? በማለት ጊቢ ውስጥ ሲያዮአት የለችም ነገር ያቺ እህታቸው በትልቅ ቤት መንግስት ሽማግሌው አግቷቷል እነዛ ሁለቱ እህቶችዋ ግን ከቤት ምን ይዛ ነው የወጣችሁ ሲሉ ክርክር ጀመሩ።ነገር ግን ትንሽ ቆይተው ዳቦ ይዛ እንድወጣች አስታወሱ።
ነገር ግን ልጆቹ ከበር አንገታቸው እንደወጡ የዳቦን ፍርፋሪ ሲመለከቱ የዳቦ ፍርፋሪ ተመልክተው መራመድ ጀመሩ።ትንሽም ከቆዩ በኋላ ወደ ትልቅ ቤተ መንግስት ደረሱ።ከዛም የዳቦ የዳቦ ፍርፋሪ በሩ ላይ አግኙ ከዛም ወደ ውስጥ ገብተው ሲያዩዋት ታግታ ነበር።ከዛም ወደ ቤታቸው ተመልሰው የሰፈሩን ሰው ሰብስበው ወደ ሽማግሌ ቤተ መንግስት ሄዱ።
በሩንም ከፍተው ሽማግሌውንም ወሰዱት።ልጅቱን ነፃ አወጧት።ሽማግሌውም በህግ ተይዞ ፍርድ ተፈረደበት።ልጅቱም እንዲል ሲሉ ይተርቱ ጀመር።የ``ለመደች ጦጣ ሁልጊዜ ፍርጠታ`` ሲሉ ተናግረው ሽማግሌውን ጥፋተኛ መሆኑን ተገንዝቦ ጭንቅላታቸው ይቀንቀንቁ ጀመር።በስራውን ከተፀፅቶ ለማህበረሰብ ይቅርታ ጠየቀ።

