እባት እና ልጅ
ናትናኤል ሰይፈ
Adonay Gebru

አንድ ቀን አባት እና ልጅ አህያቸውን ሊሸጡ ወደ ግብፅ ሄዱ

1

ሲጓዙ ሲጓዙ በመንገዳቸው ላይ ሰዎች ምን አይነት ጅል አባት እና ልጅ ናቸው ። አህቸው ላይ አይቀመጡባትም ስል ሰምተው አህያቸው ላይ ተቀመጡባት።

2

ትንሽ እንደተጋዙ ሌሎች ሰዎች ደግሞ አህያዋን አደከሟት እኮ ሲሉሰምተው አባት ብለው ልጄ እኔ ልውረድ አንተ ተቀመጥ እኔ ልውረድ አለና ውርደ።

3

ጥቂት እንደተጓዙ አንዳንድ ሰዎች ምን አይነት ልጅ ነው እሱተቀምጦ አባቱን የሚያስኬድ ስል ሰምተው አባት ተቀምጦ ልጅ ውርዶ ይህዱ ጀመሩ ።

4

እንዲህ እንዲህ እያሉ ግብፅ ድረስ ከዛም አህያውን ሽጠው ተመለሱ።

5
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
እባት እና ልጅ
Author - ናትናኤል ሰይፈ
Illustration - Adonay Gebru, Offei Tettey Eugene
Language - Amharic
Level - First paragraphs