ምክር ያገኘሁበት ቀን
ኤደን ተክሉ
ኤደን ተክሉ

ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት
ልጅ ነበረች ያቺ ልጅ ስሟ ቤተልሔም ነበ። ከዕናትና ከዐባቷ ጋር ነው። የምትኖረው አንድ ቀን ያልታሰበ ነገር ዐጋጠማት ያም ችግር አጎቷ ወደ እነሱ ቤት መቶ ነበረ ጨዋታ ተጀመረ ልጅ ከ ዐዋቂ ጋር አይቀመጥም ቤተልሔምም ጓዳገባች ያጎቷን ስልክያዘች ጌም መጫወት ጀመረች ነገርግን ያጎቷስልክ ተቃጠለ ዕንቅልፍ ሳይመጣ ተኛች ሲነጋ የናቷን ፊት ማየት አቃታ።

1

ደናደርሽ እናቴ እናቷም ቆጣ በማለት እግዚያብሔርይመስገን ቤቲዬ የማናግርሽ ነገር አለቻት ።ቤተልሔምም ያረገችውን ስለምታውቅ በድንጋጤ እየተርበተበተች እሺ ብላ ሔደች። እናቷም ልጄ ትናትና ያደረግሺው ነገር በፍጹም የማይደረግ ነገር ነው ብላ መከረቻት ።ቤቲም ይቅርታ አድርጊልኝ እማዬ አውቄ አይደለም።

2

እናቷም ቆጣ በማለት ቤቲ ያጎትሽ መሆኑ አይደለም የሚታየው የሌላ ሰው ቢሆንስ እዳ አስገብተሽኛል አለቻት ።ቤተልሄምም ይቅርታ እማዬ አለች።

3

እናቷም ይቅርታ አደረገችላት ።አጎትሽንምይቅርታ ጠይቂ በማለት ነገረቻት።ቤተልሄምም የተባለችውን ፈፅማ አጎቷን ሸኝታ መጣች።ከዛም በኋላ የሰው እቃ አደማትነካ ለራሳ ቃል ገባች።

4
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ምክር ያገኘሁበት ቀን
Author - ኤደን ተክሉ
Illustration - ኤደን ተክሉ
Language - Amharic
Level - First paragraphs