ሁለቱ ጓደኛሞች
ሰላም ሙሉጌታ
ሰላም ሙሉጌታ

ከእለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ አህያ ላይ እህል ጭኖ ሲሄድ አንድ ሰውዬ አገኘ ካገኘው ሰውዬ ጋር ቆመው እያወሩ ሳለ ቀኑ ደግሞ እየመሸ ነብር።

1

ከዛም አህያዋ እህሉን እንደጫነች ስትሄድ ስትሄድ አንድ ጅብ ያገኛታል ።እሱም የእንስሳቶች አምላክ የተመሰገነ ይሁን።ብሎ ሊበላት አሰበ ከዛም ትልቅ ውሀ የሚያልፍበት ቦይ ወይም ትቦ ነበር። ከዛም አህያዋ በሌላ መንገድ ልትሄድ ስትል በዚህ ተሻገሪ አላት።አይ አይሆንም እወድቃለሁ በዚህማ አላልፍም አለች።

2

አይ አንቺ ደግሞ ትዘሊዋለሽ።ከፈራሽ ደግሞ እኔ ዘልዬ ላሳይሽ አለና ዘሎ አሳያት።እሷም ብወድቅ ግን ባንተነው።ብላ ዘለለችው። በዘለችበት ጊዜ የተሸከመችው እህል ወደ እሷ አመዝኖ እዛው እቱቦው ውስጥ ወደ ቀች።አያጅቦም እዛው ችበት በወደቀ ሆዷን ቡትርፍ አድርጎ በላት።

3

ከዛዉ ጓደኛው ውሻ መጣች ።ብልት ማውጣት ትችያለሽ አላት።እሷም አዎ እችላለሁ አ ለች።

4

በቀጣይም ብልቱን አወጣችለት።እናም ወደ ቤቷመሄድ ጀመ ረች።

5
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ሁለቱ ጓደኛሞች
Author - ሰላም ሙሉጌታ
Illustration - ሰላም ሙሉጌታ
Language - Amharic
Level - First paragraphs