ትዕቢተኛው ንጉሥ
ፀሎት አሸናፊ
ፀሎት አሸናፊ

በድሮጊዚ በአንድ ትልቅ ጫካውስጥ የተለያዩ የዱር እንስሳቶችይኖሩነበር

1

ከእለታት በአንድቀን በጫካው ውስጥ ያለው በቂየተባለው ውሀእያለቀመጣ በጫካ ውስጥ ያሉእንስሳቶችበጣም ተጨነቁ ወደንጉስአንበሳበመሄድመፍትሄ ጠየቁት

2

ንጉሥ አንበሣ ም ግድአልሠጠውምነበር ታድያእኔምንአገባኝ መሬቱን ቆፈርቆፈር አድርጉና ውሃ አውጡ አላቸውከዝያምቦሀላ እኔ እንቅልፌመጥቷልበማለት ወደ ዋሻውትቷቸውገባ

3

ንጉሥ አንበሣም ከእንቅልፉ በተነሳ ጊዜ ውሀ በጣም ጠምቶት ነበር ከዝያም ወደሚስቱበመሄድ ውሃ ስጪኝአላት ሚስቱ ምአይባንተግድየለሽነትየተነሳ በጫካ ውስጥ የገባውድርቅእኟቤት ውስጥ ምገብቷል በማለት መለሰችለት

4

ከዚያም ቡኋላንጉስአንበሳምከዋሻውወቶወደውጪሲመለከትሠላማዊሠልፍመደረጉንሰማእናምያንንሠለማዊሠልፍየምትመራው ጦጢትነበረች አንበሳ ውምከዋሻውበወጣጊዜ ድንጋይበመወርወር ንጉስአንበሳንምጎዱት ንጉሥ አንበሳ ምዙፋኑንለቀቀ

5

ንጉሥ አንበሳ ለሶስትቀናትያህልውሀአልጠጣምነበር። ውሃ ሣይጠጣበመዋሉበጣምከስቶነበር። ከዝያም ቦሀላለካእኔከሆንኩትበላይነበር።የዚህ ግዛት እንስሳት የተሰቃዩትእውነታቸውንነበርበማለትተጸጸተ።

6

ዛሬ ቢመሽምነገይነጋልና ነገሁሉንምእንሥሣቶችይቅርታመጠየቅእንዳለበትበማመን በንጋታው ወደእንስሳቶቹሄዶይቅርታጠየቀ።ጦጢትምዋናውአንተከጥፋትህ መማር ህነውብላመለሠችለት

7

ከዝያንጊዜጀምሮበፍቅርናበመተሳሠብአብሮመኖሮቀጠሉ።

8
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ትዕቢተኛው ንጉሥ
Author - ፀሎት አሸናፊ
Illustration - ፀሎት አሸናፊ
Language - Amharic
Level - First paragraphs