ሶስቱ ጓደኛሞች
ዳግም ስዩም
ዳግም ስዩም

ከለታት አንድቀን አንድአንበሳ ይኖር ነበር ከእለታት አንድቀን አንበሳው ወደ ጫካእየሄደ ምግበቡ መፈለግ ጀመረ ።

1

ምግብእየፈለገ እያለ ሁለት ሰመዎች አንበሳ ሊያድኑእየፈለጉ ነበር ሄድእንደሉ አንድ አንበሳ ብቅሲልአዩ ።

2

አንበሳውን ለማደን አሠቡ አንበሳ ውለይ መረቡን ወረወሩት አንበሣ ለይአድነው።አስቀመጡት።

3

ትንሽ እንረፍ ተበባብለው ቁጭእዳሉ ። እንቅልፋ ወሰዳቸው አንበሳው ከዚህ አውጡኝእያለ መጮክ ጀመረ ።

4

አንድ አይጥ ጩኸቱን ተከትላ ወደተጮኸበት ቦታ ሰምታ ሄደች ከሄደች በዃላ አንድአንበሳ አየች ምንሄንክ ብላጠየቀችው አንበሳም ነገራት በጣም ደነገጠች ረዳዋለሁ አለችው ደስአለው ።

5

ወጥመዱን በጠሰችለትናሠዎቹን አባረራቸውየተስማሙ ጓደኛሞች ሆኑቁራምእኔን ጓደኛታደርጋላችሁ ብሎ ጠየቃቸዉእነሱም እሺበማለት ምርጥ ጓደኛሞችሆኑ።

6

ከለታት አንድቀንአንድቀበሮ አየየይጥን ለመብላት አሰበ ከዘያኽ በዃላቀበሮው ማሳውስጥ ገብተን ጥግብ ተብለን እኑጣአላት ቀበሮ አይጥም እሺ አለች።

7

ከሄዱ በዃላአይጥን ወጥመድ ያዛት እርድኝ እያለች መጮዃ ጀመረች ቁረዋ ልፈልጋት ብላሄደች እየበረረች መፈለግ ጀመረች ስትዛርአይጧን በወጥመድ ተይዛአየቻት ና ደነገጠች ።

8

እየበረች ተጠጋች ምንሆነሽ አለቻት ቀበሮ እድያዝፈልጎ ነው።እንዲህ ያደረገኝ ቁራ አወጣሻለውአለቻት ናገበሬው ሲመጣ አንበሳው አባረረው ከጓደኞቹ ጋርመሳርያ ይዞመጣ አንበሳምአመለጠ።

9

ዛፍ ለይ የምትመለከተው ቁራ ይሄንን ነገር አይታ ቁራእየበረረች መሄድ ጀመረች ቁራ ጓደኞቻን ይዛመጣች ።

10

ሁሉም ሰዎች ለይ አይናቸውን መንቆር ጀመረ አይጥን ሀለኛ ጥር ስ አለቻት በጥርሳ በጣጥሳ አመለጠች።

11

ሁሌም ይረዳዳሉ ምርጥ ጓደኛሞች ሆኑ።

12
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ሶስቱ ጓደኛሞች
Author - ዳግም ስዩም
Illustration - ዳግም ስዩም
Language - Amharic
Level - First paragraphs