ጤናችን
ገነት ዓለማየሁ
ገነት ዓለማየሁ

በአንድ ከተማ አካባቢ የምትኖር አንዲት ልጅ ነበረች።

1

ያቺ ልጅ ታዲያ ስለጤናዋ ግዲለሽነት ነበራት ሁልጌዜ ቤተሰቦቿ ስለጤና አጠባበቅ ይመክራት ነበር እሷግን የማናቸውንም ምክር አትሰማም ነበር እቤትም ሆነ ትምህርት ቤት እጃን ሳትታጠብ ነበር የምትመገበው ።

2

ከእለታት አንድ ቀን ያቺ ከኽትና ከወንድሞቿ ጋር ካስ ስትጫወት ቆይታ ምሳሊበሉ ወደቤት ገቡ ምግቡሲቀርብ ቸነስተው እጃቸውን ታጥበው ሲመጡ እሷ ግን ምንም ሳይመስላት እንደለመደችው እጇን ሳትታጠብ መመገብ ቀጠለች ።

3

አንድ ቀን እንደለመደችው ትምህርት ቤት እጇን ሳትታጠብ ልትመገብ ስትል ጋደኛዎ እጅሽን ታጠቢ እንጂ አለቻት እሷ እጄ ንጹህ ነው አለቻት ቢሆንም ግን ስትበይእጅሽን በሚገባ መታጠብ አለብሽ አለቻት አለበለዚይ በተለያዬ በሽታዋች ልትጠቂ ትችያለሽ አለቻት እሷ ግን የጋደኞዋን ምክር በአግባቡ አልሰማቻትም ነበር እሺ እታጠባለሁ አንቺ ሂጂ አለቻት ጋደኞዋ ስትሄድ እጇን ሳትታጠብ በላች።

4

ከትንሽ ሰአታት ኋላ ሆድን አመመኝ ማለት ጀመረች ከዛን ኋሀላ ወደ ሀኪም ቤት ይዘዋት ሄዱ ዶክተሯም ከመረመረች ቦሀላ የሆድ ዉስጥ ባክቴሬያ ነው አለቻት ይሄም የሚመጣዉ እጅን በአግባቡ ባለመታጠብ ነዉ አለቻት ያቺ ልጅ የቤተሰብና የጋደኞዎን ምኸ
ክር አለመስማቷ በጣም ቆጫት ከዚያ ጌዜ ቦሀላ ሆና መማር ጀመረች ።

5

የወደፊት ህልሟም ዶክተር ለመሆን ፈለገች ባገኘችው አጋጣሚ ሁሉ ስለጤናአጠባበቅ ለልጆች ታስተምር ነበር።

6
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ጤናችን
Author - ገነት ዓለማየሁ
Illustration - ገነት ዓለማየሁ
Language - Amharic
Level - First paragraphs