ጥንቸል እና ቀበሮ
ጌታቸዉ ታደሰ
ጌታቸዉ ታደሰ

እንደዲአየተራቡጉዟአቸዉንቀጠሉ።በርቀትአንዲትየገበሬልጅስትመጣአዩዘንቢልበትከሻዋተሸክማከዛከዘንቢሉውስጥደስየሚልየዳቦሽታወደአፍንጫቸውመጣ።

1

ቀበሮ:ስማጥንቸል።ጥንቸል

አቤት ቀበሮየሞትክመስለህጋደምብለህልጅቷየሞትህመስሏትእጅህንከፍስታደርገውእኔከበረዶኧላእደበቃለሁአራትዘንቢሉንይዜስሮጨጥ።ልጅቷም ቀበሮም ለማየትዞርስትልጥንቸሉምቀበሮምተከትሎሮጠዳቦንብቻውንለመብላትእንጂለማካፈልአልፈለገሞይህንየቀበሮሀሳብየተረዳውጥንቸልብልህሀሳብመፍጠርእንዳለበትአመነ

2

ጥንቸል ለምሳ የሚሆን አሳ ቡናጠምዱ ምን ይመስለሀሉ ቀበሮአዴት ጥንቸል በአሁን ጊዜ አሳየ ምበሉት ነገር የለምቸወም የቸወምሰለዜ ህጮርህንባሀርዉሰ ጡክተ ዉከዛቡ ሀላቡከተዉ አሳዉቸይ ጠከጠልበታል ነገርግ ን ባህሩበረዶ ከመስራቱበፊትቶሎማዘጋጀትአለብህ

3

ቀበሮ በዚህ የሚጣፍጥ ዳቦ በአሳ ለመብላት በጣም ጓጓ በጥንቸሉ ሀሳብ በመስማማት በረዶ በመስራት ወዳለዉ ባህር ተጠግቶ ጭራውን ውሀ ዉስጥ አሳዎቹ ጭራውን እስኪይዙ እየተጠባበቀ ሳለ ጭራው እንደ በረዶ ደርቶ ቀረ ።በዚህሀጌዜ ጥንቸሉ ዘንቢሉን ቀበሮ ፊትለፊት አስቀምጦ ዳቦውን መብላት ጀመረ ።ጥንቸል ወዳጄ ቀበሮ አሳዎቹን ትንሽ እንጠብቃቸው እስኪንጠለጠሉ ድረስ ቀዝቃዛው ወራት አልፎ

4

ተቀምጠው የዳቦው ዘንቢል ውስጥ ያለውን ዳቦ መብላት ጀመሩ። ጥንቸሉ "ወዳጄ ቀበሮ አሳዎቹን ትንሽ እንጠብቃቸው። ቀዝቃዛው ወራት አልፎ ሞቃቱ ወራት እስከሚመጣ ድረስ ትንሽ ጠብቅ ብሎ አሾፈበት። ዳቦውን አጣፍጦ ምንም ሳያስቀር በላው። ቀበሮው በሰንሰለት እንደታሰረ ውሻ ጥንቸል ላይ ከመጮህ ውጪ ምንም ማድረግ አይችልም።

5
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ጥንቸል እና ቀበሮ
Author - ጌታቸዉ ታደሰ
Illustration - ጌታቸዉ ታደሰ
Language - Amharic
Level - Longer paragraphs