ልጅየውና እባቡ
ሀብተማርያም እጓለ
ሀብተማርያም እጓለ

ከእለታት አንድ ቀን በአንድ በትንሽ የገጠር ሰፈር የሚኖሩ ሁለት ባልና ሚስት ነበሩ። አንድ ቀን አባትየው አቶግርማ ወደስራ እየሄዱሳለ መንገድ ላይ አንዲት ሴት ውሀ በእንስራ ቀድታ እየመጣች ነበር።

1

ውሃ ቀድታ የምትመጣው ልጅም በድንገት ወይኔ ጉዴእማዬ ጉዴ ኧረ እባቡ እያለች ትጮህ ነበር። አቶ ግርማም ሞፈርና ቀንበሩን ጥሎእየሮጠ ሄደ።

2

ከዚያም ሲደርሱ እባቡ በእግሯላይተጠምጥሞ አየ በፋጥነትእባቡን እራስእራሱንብለው ገደሉት አቶ ግርማና የወይዘሮ የሺ ልጅ አባዬእሱ ምንድነው ልጄ ይሄመጥፎእንስሳ እባብ ይባላል ።

3

ይህንን እባብ ያለፈ ሁሉ ለኔም ጠላቴ ነዉ ብላለች ድንግል ማርያምአለና መከረው አባትየው።

4

ከእለታት አንድቀንም ረኛቸውዳግም አድጎ እርሻእያረሰ አንድ ትልቅእባብ አይቶ ነበር።

5

ወድያውኑ ተመልሶ እባቡን ገደለው ስራውንም ጨርሶ ወደ ቤቱ ሄደ።

6

ከዚያም በኋላ በጣምፈርቶ ነበር። እየሮጠ ሲሄድ አባቱ በልጅነቱ አባቱ የመከረውምክር ትዝ አለው

7

እቤቱም እንደደረሰአባዬ አባዬ ዛሬ ምንእንዳየሁ ብታይ በጣምትልቅእባብ አየሁ።

8

እናም በመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁትእሮጬ ነበር ነገርግንየመከርከኝምክር ትዝ አለኝ።

9

እናም እባቡን ገደሉትአባዬ እማዬ ጥሩስራ ነውየሰራሁትአይደልአለ።

10

አባትየውአዋ ልጄበጣም ጥሩ ስራየሰራኋውአሁን በቃእንተኛደህና እደሩአለናገብተው ተኙ።

11
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ልጅየውና እባቡ
Author - ሀብተማርያም እጓለ
Illustration - ሀብተማርያም እጓለ
Language - Amharic
Level - First paragraphs