መድሐኒት
እረዲኤት ጌታቸዉ
እረዲኤት ጌታቸዉ

ከእለታት ባንዱ ቀን አቶ ሙላቱ ፣ወሮ ፋንታዬነሽ እና ልጃቸው በረከት በህብረት ይኖሩ ነበር

1

አቶ ሙላት ፦ኦ ዛሬስ እረፈደብኝ አለ ወሮ ፋንታሁን አወን ቶሎ መሄድ አለብህ አሉ

2

እሺ ግን ይሄንን መድኃኒት እንቺ አላት ።ችግር የለውም እኔ አነሳዋለሁ ይልቅ እረፍዶብሀል ሂድ አሉት

3

እሺ በይ እኔ ልሂድ መድኃኒቱን ማንሳት እንዳትረሺ አላት ።ወሮ ፋንታሁን መድሀኒቱን ሳያነሱት ስራ ሄዱ

4

ልጅ በረከት መድኃኒቱን እንዳየው የሚበላና የሚጣፍጥ መስሎት ሁሉንም በላው ከዛም ወደቀ

5

ወሮ ፋንታሁን፣ወይኔ ወይኔ ልጄ ልጄ ስትል የሰሟት ጎረቤቶቻቸው ፈጥነው መጡ ልጁን ሲያዩት ሞቶ ነበር እነሱም አብረው ቁቁ አሉ ሰዎችም ተሰብስበው ያ ባሏ ገደላት አሁን ይመጣ የለ እያሉ እሱ ወዲያው መጣ

6

አቶ ሙላት ፣ምንድን ነው አሉ ወሮ ፋንታሁን ፦ልጃችን ልጃችን እያለች ታለቅሳለች ይቅርታ መዶሀኒቱን ባነሳው ኖሮ ልጄ አይሞትም ነበር አለች።አቶ ሙላት እኔ አንቺን ማገዝ ነበረብኝ ብሎ ተቃቅፈው አለቀሱ

7
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
መድሐኒት
Author - እረዲኤት ጌታቸዉ
Illustration - እረዲኤት ጌታቸዉ
Language - Amharic
Level - First paragraphs