ሁለቱ ጓደኛሞች
ወልዴ አየለ
ወልዴ አየለ

ከእለታት አንድ ቀን በአንድ ውብ በሆነ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ጓደኛሞች ነበሩ።

1

የአንዱ ልጅ ስሙ አቡቹ ሲሆን የአንደኛው ልጅ ደግሞ ስሙ አቡሽ ይባል ነበር።

2

አቡቹ አስተዋይ እና ብልህ ነበር እና ታዛዠ ነበር።

3

ጎበዝ ልጅ ነበር። ነገር ግን በተቃራኒው አቡቹ ሰነፍ ነበር።

4

እና ታዛዠ ስላነበር ቤተሰቦቹ በጣም ያዝኑበታል። እናም የቤተሰቡ ምክር በፍፁም አይቀበልም።

5

የት/ት ቀን እየደረሰ ሲመጣ አቡሽ ተዘጋጅቶ አይጠብቅም።ወደ ት/ት ሲሄድ እንኳን ፊቱን አይታጠብም።

6

አቡቹ ግን ፊቱን ታጥቦ ቦርሳውን አዘጋጅቶ የሚማረውን ያዘጋጃል።

7

ከእለታት በአንዱ ቀን ማለትም ሰኞ ሲደርስ አቡቹ አቡሽን ይጠራዋል።አቡሽ ግን ቁርሱን ብቻ በልቶ ከአቡቹ ጋር ቦርሳውን ይዞ ወጣ።

8

ሁል ጊዜ ወደ ት/ትቤቱ ሊደርሱ ሲሉ አንድ የመኪና መንገድ ያገኛሉ።አቡቹ ፊቱን ስለታጠበ ወደ መንገዱ ሲደርስ አቡሽ መኪናውን ማየት አልቻለም።

9

በዚህየ
ተነሳአረን ጓዴውሲበራ አቡቹ ቆመ በዚያቅፅበት።

10

አቡሽ እየሮጠ ለመሻገር አሰበና መንገድ ጀመረ በዚህጊዜ አንድመኪና መጥቶ ገጨው።

11

አቡቹ ከመደንገጡ የተነሰ
ሮጦ አቡሽ
ጋር ሄደ።

12
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ሁለቱ ጓደኛሞች
Author - ወልዴ አየለ
Illustration - ወልዴ አየለ
Language - Amharic
Level - First paragraphs