ወይ አለማወቅ
ዮናስ ተስፋዬ
ዮናስ ተስፋዬ

በአንድ ገጠራማ ቦታ የሚኖር ሰው ነበር። ልጆቹንም ትምህርት ቤት ያስተምራል።

1

ከልጆቹ አንድ ልጅ ጎበዝ ስለሆነ አንደኛ ወጣ። ሁለተኛው ልጅ ደግሞ የክፍሉ መጨረሻ ወጣ።

2

ውጤቱም 41ኛ ነበር። አባቱም አንተ ጎበዝ ብሎ ልብስ፣ጫማ ገዛለት። እናም በደንብ ደግሶ አበረታታው።

3

ነገርግን አንደኛ የወጣውን ልጅ አባትየው አንተ ሰነፍ ብሎ እያባረረ ደበደበው።

4

ልጁግን አንደኛመውጣቱን ባለማወቁ ስለሆነቅር ሳይሰኝ አስረዳው። አባቱግን ሀሳቡን ሳይቀበለው ቀረ።

5

ልጁግን ከትምህርትቤት የተሸለመውን ይኸው በማለት ለአባቱ ሽልማቱን አሳየው።

6
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ወይ አለማወቅ
Author - ዮናስ ተስፋዬ
Illustration - ዮናስ ተስፋዬ
Language - Amharic
Level - First paragraphs