

በድሮግዜ በአንድ መንደር ዉስጥአንድ ወንድ ልጅ ከእናቱ ጋር ይኖር ነበር። በጣም አስቸጋሪ በመሆኑ የሰፈሩ ሠዎች በጣም ይጠሉት ነበር።በዚህም ምክንያት አሸብር ብለው ሠይመውታል።አሸብር እናቱ የምትለውን የማይሠማ ልጅ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን ቤታቸው እንግዶች መጡ።
እናትየዋ ለእንግዶቹ ቡና እያፈላች ነበር።አሸብር ግንግቢ ዉስጥያሉትን በጎችጭራቸውንእያዘ ሲያባርር የዶሮዋቹን ጭራ ሲነቅል እናድመቶቹንእያነቀ ሲያጠፋ ቆይቶበድንገት በእናቱጥሪ ወደቤትገባ።
ከዛም እራት ቀረበለት በዚህን ጊዜ ግን በቤት ውስጥ እንግደች መኖራቸው እረስቶ ምግቡን በአምስቱም ጣቱ እያቦካ ሲልስ እንግዶቹ በጣም ተናደዱና ምን አይነት ልጅ ነው አሉ
እናትየዋ ይህንን ተመልክታ አሸብርን በሳማ ገርፋ እንዲተኛ አዘዘችው።አሸብር አያለቀሰና ንፍጡን ሽቅብ እየማገ መደቡ ላይ ወጥቶ ተኛ።
እንግደቹም ቡና ጠጥተው በተዘጋጀላቸው የቁርበት መኝታ ላይ ተኙ። ነገር ግን አሸብር ጥፋት በዚህ አላበቃም። እኩለሊት ሲሆን አሸብር ከእንቅልፉተነሳ ።
ከእንዶቹ 3ድንብሎሳንቲም ሰርቆ ተመልሶተኛ ። ሊነጋጋሲል ማንምሳይነሳ ተነስቶ ወ።ከተማመሄጃ መንገድላይ ያለውሰቅሄደ ።
በዚህን ጊዜ ግን አሸብር ስለዚህ ቦታ አንድ የማያውቀው ነገር ነበር። ይህ ሠፈር ጆሮ የሚቆርጡ ሰዎች እና ልጅ የሚሰርቁ ሠዎች መኖራቸውን አያውቅም ነበር። በድንገት አንድ ልጅ የሚሠርቅ ሰው አየውና ተሸክሞት ይዞት ሔደ።
በዚህን ጊዜ ግንጩዃቱን የሠማው አንድ የመንደሩ አስፈሪ ሽማግሌ ደረሰና ከሌባው አስጣለውና ለፖሊስም ሠጠው።ፖሊስም ወደቤተሰቡ ቤት አሸብርን ወሰደው። ያደረገውን ማለትም ከእንግዶቹ የሰረቀውን ሳንቲም ለእንግዶቹ መለሰ። ይቅርታ ጠየቀ ሀአሸብርማጥፍቱን አምኖ ይቅርታ ጠየቀ ።

