ሦስቱ ጓደኛማሞች
ሚሊዮን ገብረሒወት
ሚሊዮን ገብረሒወት

በድሮ ጊዜ ሦስት ጓደኛሞች ነበሩ።

1

እነሡም፦ ከበደ ፣አሊ እና ሱራፌል ናቸው ።

2

በጣም የሚዋደዱ ነበሩ። ከእለታት አንድ ቀን በመንገድ ሲሄዱ ገንዘብ አገኙ።

3

ከዛም ሱራፌል ለባለቤቱ ይመለስ አለ ።

4

ግን ከበደና አሊ "መመለስ የለብንም "። ከዚያ ለሦስት እንካፈለዋለን አሉ።

5

ከዛም ሱራፌል ለባለቤቱ እንመልስ ሲል በዛም ተጣሉ።

6

ከዛም አንድ ሽማግሌ "ምንድነው ያጣላችሁ? አሏቸው።

7

ከዛም ሡራፌል በመንገድ ስንሔድ ገንዘብ አግኝተን ነው አሏዋቸው። ሽማግሌውም የሠው ገንዘብ ጥሩ አይደለም ብለው አስተማሯቸው።

8

ከዛም ከበደና አሊ በጥፋታቸው ተጸጽተው ይቅርታ ጠየቁ። ከዚያም ለባለቤቱ ተመለሰ።

9
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ሦስቱ ጓደኛማሞች
Author - ሚሊዮን ገብረሒወት
Illustration - ሚሊዮን ገብረሒወት
Language - Amharic
Level - First paragraphs