ንባብ ይለውጣል
Mezemir Girma
Adonay Gebru

ልጆች ከትምህርት ቤት ውጪ በቤተመጻሕፍት የተለያዩ መጻሕፍትን ማንበብ አለባቸው።

1

ከንባብ በኋላ አስደሳች ጨዋታዎችን ለመጫወትና ለመዝናናት ልጆች ተራቸው ጠብቀው ይሰለፋሉ።

2

ልጆቹ ወላጆቻቸው ልጆቻችን ቆዩብን ብለው ስለሚጨነቁ ከቤተመጻሕፍት ቶሎ ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ።

3
You are free to download, copy, translate or adapt this story and use the illustrations as long as you attribute in the following way:
ንባብ ይለውጣል
Author - Mezemir Girma
Illustration - Adonay Gebru
Language - Amharic
Level - First paragraphs