

የቅራት ቀደ ሱልቸ
• ትሽሉይማሙይ የገዎ በሂምቸ ሱመ ኢውዱ?
• ትትፌቀሩይማሙይ መትፊቀርቸ ሁክመዋ ሴረ ትሽሎም?
• አድጋቦ ተፊቀሮት ለምን እድገላን?
• ተሺነኖት ምን ሚካተ ያመጫን?
ቀመሌ፣ ኡርበ፣ ሶሎጌዋ የገዎ ኡማር ባድ አዝጋግ ባራሽነት ብል ኢነብሩ ናር፡፡
ቀመሌ ሰመረኒሙ ኢበሉይማን አጋመ፣ ሶብለ፣ ጎረ፣ ኮሺመዋ የምሳሰሉ ቡቃይታቶ ቲሊታት፡፡
ኡርበ ገደሞ፣ ዛሬዋ የገዎ ፌቀ ለበሰርኒሙ እገዛን::
ሶሎጌ ቁንጬ (ግራር) ካሌ ጉዶርጉዶረ እንጥቸ ይቀብራኒ ያክማምታን፡፡
የገዎ ኡማር ሀደም ብለ ተያሽ ባዝጋከ ያለይ ሳረ ቲጊጥ እነብራን፤ቲጦፍም ዪኛን፡፡
በሂምቻይ ሀዲ ያደይ ዳንገ ተያልፍ ለሳድባድኒሙ ሁርመ አሶኒ ሊነብሩ ባድጋቦት የሰገገኒሙ አዝጋገ ኤንጠሮን፡፡
ታዳይላን ወክት ዞፍ የገዎይ ኡማር ባዝጋከ የናረይ ሳር ተፈጄቢያኔ ኢበላን ግዝ ቀበጠ፡፡
ሀደ አያም ጎሮይ የባሰቢ ግነ የቀመሌቴ እንጥረተ ሰበረ ገባኔ በቡቃይቶሸ ኡስጥ ያለይ ለቾ ሳረ ቲጊጥም ቀመሌቴ ጄጄትቢ፡፡
ተጄጄትምኮ" ምንን ሁሜ! ሁልምነ በሰዳንግነ ለቃኖት አድጋባነ አልናር?
ለምን እንጥረቴ ሰበርከ ገባሀ?" ባተይ፡፡
"ኢበላው ሳረ ቀበትኮኔ ለራበኝ ኤት ኤት፤ ኤጋሽ አውፍ በይኝ?" ባሌት፡፡
በራበሀ ለምን ቀደምከ አልትሳለከኝ? ባተይ፡፡
የገዎሚ ኡማር "አሽ ትነብሬሺ ቢንጥን ደር፤ ትብዬሺ የቡቃይቶን ፍሬ/ሰመረ/፤ምነ የውን ባሆን ለህልቀት ሳር እዝነ ኢሳለሻዊ" ባሌት፡፡
የገዎሚ ኡማር ጥሽተ ኖዛኔ" ኢተ በረሮ ህንዴ ታሽኛት ግዝ ያንዣው" በበሎት የገርባይ ተክነበለ መጠ፡፡
ቀመሌቴ አሮተይ ለገዶ ከሬተ ቁጠለ አለበስተያኔ ለቄራት ኤት የገዎይ ኡማር በሮሼዪ ኡንገ ሊገበ ጃዴ ቲብል በለገዶይ ኡስጥ ገባኔ ሜጠቀከ ተሰበረ፡፡
ቀመሌምቴ ኡማሪ ሬበታኔ ቲታንዢ፣" የገናይኮ ቆት ነበረኛኔ በልፈርም ላተ ዮናን ብላተ እለውቀብጥ" ባተይ እሌን፡፡
የቅራት ዞፍ ሱልቸ
• የገዎይ በሂምቸ ኢትንዳደሮነይ በምንግዝን ናር?
• በሂምቻይ ዳንገኒሙ ለቂሮት የድጋለልቡይሙይ ሆሽተ ግዝቸ ኢውዱ?
• ቱልምኒሙ ሰነፊ ማኒ? ቆተተኛዊ?
• ቱልምኒሙ የሮሬይ ማኒ? ቀልዊ?

